ፕሬዝደንት ባይደን በመጪው ቅዳሜ የአውስትራሊያ፣ ህንድና ጃፓን መሪዎችን በዋይት ሃውስ ተቀብለው “ኳድ” በሚል የሚታወቀዋን የአራቱን ሃገራት ቡድን ስብሰባ ያስተናግዳሉ። ቡድኑ በተለይም በኢንዶ ...
“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ...
​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡ ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ...
በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው በመሆናቸው ሳምቡሳን የመሰሉ ምግቦች ከመካከለኛው ምስራቅ የወረሱት ሲሆን ከቱርኮችም ከባብን የራሳቸው ባህል አድርገዋል። ባጊያ፣ ኩሬባ እና ሰሊጥን የመሰሉ ምግቦችን ...