“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ...
​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡ ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ላለፉት 30 አመታት ሲያስተምረው የነበረውን፣ የትግርኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማቋረጥ ያሳለፈው ውሳኔ ትክክል አይደለም ሲሉ ባለሙያዎች ተቃወሙ፡፡ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች ...
የፌደራሉ መንግስት፣ትግራይን ለማረጋጋት በሚል፣በ2013 ዓ/ም በክልሉ ያሰማራቸው የክልሉ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት፣ከሦስት አመታት በላይ ያለ ደመዎዝና ስራ ተቀምጠናል ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡ ...
ናይጄሪያ አጎራባቿ ካሜሩን ከትላልቆቹ ግድቦቿ አንዱ የያዘውን ውሃ እንደምትለቅ ማስታወቋን ተከትሎ የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት እንደፈጠረባት ተናገረች፡፡ ካሜሩን በቅርቡ በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ...
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በዋርዴር ከተማ በአንድ መስጊድ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ሰለባዎቹ የሃይማኖት ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ከጎሳ ፀብ ጋራ በተያያዘ ኢላማ ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በመንግስትና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል ትላንት በነበረው ግጭት ወደ ደባርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል ቆስለው ከገቡት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ የሶስት አመት ህፃንን ...
አሜሪካ ወታደሮቿን ከኒጀር አስወጥታ ማጠናቀቋን አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣን ትላንት ሰኞ አስታውቀዋል፡ የፔንታገን ቃል አቀባይ የሆኑት ሳብሪና ሲንግ፣ በኒጀር የሚገኘውን የዩናይትድ ...
(ፔጀሮች) ፈንድተው ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ፣ በመቶ የሚቆጠሩ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሊባኖስ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና የደህንነት ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ አንድ የሊባኖስ ከፍተኛ የወታደራዊና ...
በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ የተመረጠው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አመራሮቹን ከፓርቲው ...
ባለፈዉ ቅዳሜ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት የቀበሌ አስተዳደር ሹሞች መቁሰላቸዉ ተዘግቦአል። ከኪረሙ ወረዳ አስተዳደር በቅርብ በተዋቀረዉ የቀበሌ መስተዳደር ወደ ስሬ ዶሮ ...