"የዐባይን ልጅ ውሃ ጠማው" የሚል ተረት በእርግጥም ተረት ሆኖ ሊቀር ይሆን?” የሚል ጥያቄ ጋብዟል። ጥሙ ታዲያ የውሃ ብቻ አይደለም። ይልቁንም የኤክትሪክ መብራት ዛሬም ድረስ በየተራ ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ...
​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡ ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ...
በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው በመሆናቸው ሳምቡሳን የመሰሉ ምግቦች ከመካከለኛው ምስራቅ የወረሱት ሲሆን ከቱርኮችም ከባብን የራሳቸው ባህል አድርገዋል። ባጊያ፣ ኩሬባ እና ሰሊጥን የመሰሉ ምግቦችን ...
በማሊ መዲና ባማኮ በእስልምና አክራሪዎች ሳይፈጸም አልቀረም በተባለ ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ70 በላይ ሲደርስ፣ ከ200 በላይ የሚሆኑት ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል። የማክሰኞው ጥቃት ኢላማ ...