"የዐባይን ልጅ ውሃ ጠማው" የሚል ተረት በእርግጥም ተረት ሆኖ ሊቀር ይሆን?” የሚል ጥያቄ ጋብዟል። ጥሙ ታዲያ የውሃ ብቻ አይደለም። ይልቁንም የኤክትሪክ መብራት ዛሬም ድረስ በየተራ ...
የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት በዞኑ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የእለት ደራሽ ምግብ በወቅቱ ለማቅረብ መቸገሩን ስለመግለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቀስቅሶ በነበረ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ...
​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡ ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ...
ናይጄሪያ አጎራባቿ ካሜሩን ከትላልቆቹ ግድቦቿ አንዱ የያዘውን ውሃ እንደምትለቅ ማስታወቋን ተከትሎ የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት እንደፈጠረባት ተናገረች፡፡ ካሜሩን በቅርቡ በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ...